በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዋስትና የተፈቀደላቸው ቤተሰቦች እንዳልተለቀቁላቸው እየተናገሩ ናቸው


ፍርድ ቤት “በእሥር ላይ ላሉ ዘመዶቻችንና ደንበኞቻችን የዋስትና መብት ቢሰጥም የኦሮምያ ፖሊስ ግን መልሶ እስር ቤት አስገባብን” ሲሉ የታሳሪ ቤተሰቦች እና የህግ አማካሪዎቻቸው ገልፀዋል።

የኦሮምያ ፀጥታና አስተዳደር ቢሮ "ግለሰቦቹ በሌላ ወንጀልም ስለሚጠረጠሩ እየተወስደ ያለው እርምጃ የፍርድ ቤትን ነፃነት አይጋፋም" ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዋስትና የተፈቀደላቸው ቤተሰቦች እንዳልተለቀቁላቸው እየተናገሩ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:52 0:00


XS
SM
MD
LG