በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ታራሚዎች የረሃብ አድማ መቱ


በኦሮምያ ፖሊስ ኮሌጅ ሰንቀሌ ማሠልጠኛ ውስጥ የሚገኙ ሠልጣኞችና ታራሚዎች የረሃብ አድማ መትተዋል።

ሠልጣኞቹ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሽኔ አባላት ናችሁ ተብለው የተኀድሶ ሥልጠና እንዲገቡ መደረጉን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

የክልሉ የፀጥታ ቢሮ “በማሠልጠኛው ግቢ ውስጥ የተመታ አድማ የለም” ብሏል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ታራሚዎች የረሃብ አድማ መቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:01 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG