No media source currently available
በኦሮምያ የተለያዩ አካባቢዎች ጫካ ካለው ኃይል ጋር የሚደረገው ጦርነት አማራጭ በማጣት ህግን ለማስከበር ተገደን የገባንበት ነው አሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ምክትል ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ። ችግሩን ለመፍታት መንግሥት ቁርጠኝነት እንዳለውም ጄኔራል ብርሃኑ ተናግረዋል።