No media source currently available
የአንዳንድ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ምዕራፍ የውሃ ሙሌት ስኬት የተሰማቸውን ደስታ ገለፁ። ለኢትዮጵያውያን የሚያስተላልፈው ትልቅ መልዕክት አለውም ይላሉ።