በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውይይት:- የመጪው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መሰየምና አንድምታ በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዓይን ሲመዘን


አብይ አሕመድ (ዶ/ር)
አብይ አሕመድ (ዶ/ር)

ሦሥት በሃገር ውስጥ የሚገኙ የፖለቲካ ድርጅቶች አመራሮች ናቸው።

የዶ/ር አብይ አሕመድን የአዲሱ የኢሕአዴግ ሊቀ መንበር ሆኖ መመረጥ እና መጭው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር የመሆናቸውን ዜና ተንተርሶ የተካሄደ ውይይት ነው።

ለረዥም ጊዜ የዘለቀው ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎችና ያነሷቸው ጥያቄዎች እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ፤ እንዲሁም አገሪቱ ያለበችበት የፖለቲካ ይዞታና የምታቀናበት ጎዳና፤ ውይይቱ ከሚያተኩርባቸው ጭብጦች ውስጥ ናቸው። በድርጅቶቹ ዓይን ቀዳሚ የትኩረት ትልሞች የሚሏቸውን ጉዳዮችም መልከት ያደርጋል ውይይቱ።

ተወያዮች፡- የሰማያዊ ሊቀ-መንበር አቶ የሺ ዋስ አሰፋ፣ የኦሮሞ ፌድራሊስት ኮንግሬስ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ እና የአረና ትግራይ ሊቀ መንበር አቶ አብረሃ ደስታ ናቸው።

ውይይት:- የመጪው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መሰየምና አንድምታ ..
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:39 0:00
የውይይቱን ሁለተኛ ክፍል ከዚህ ያድምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:54 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG