በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ፕሬዚዳንቱ ለፓርላማ ያደረጉትን ንግግር ነቀፉ


የኢትዮጵያ ፓርላማ
የኢትዮጵያ ፓርላማ

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች የኢትዮጵያው ፕሬዚዳንት ለፓርላማው ባሰሙት ንግግር አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል።

በኢትዮጵያ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች በየበኩላቸው ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ መሰከረም 30/2009 ዓ.ም ለፓርላማው ሲናገሩ

የኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና የመንግሥቱ የለውጥ ሃሳብ ትንሽና የዘገየ ነው“ ብለውታል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ይህ የለውጥ ሃሳብ “የሕዝባዊ ትግሉ ውጤት ነው“ ብለዋል የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ፡፡

የመኢአድ ሊቀ መንበር ዶ/ር በዛብህ ደምሴ ደግሞ በፕሬዚዳንቱ ንግግር ውስጥ የተባሉትን የለውጥ ሃሳቦች ተግባራዊነት ይጠራጠራሉ፡፡

የተቃዋሚ ፓርቲዎቹ መሪዎች ለኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ ነው ያሉትንም ዘርዝረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ፕሬዚዳንቱ ለፓርላማ ያደረጉትን ንግግር ነቀፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:37 0:00

XS
SM
MD
LG