አዲስ አበባ —
በዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ የሚመሰክሩ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ስም ዝርዝር ለተከሳሽ እንዳይደርስ የፌደሬሽን ምክር ቤት ወሰነ፡፡
ዶ/ር መረራ ከታሰሩ ከአስራ አንድ ወራት በኋላ ዛሬ ለፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስራ ዘጠነኛ ምድብ ወንጀል ችሎት የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡
ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ቆርጧል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።