አዲስ አበባ —
እነ አቶ በቀለ ገርባ ለቆጠሯቸው ምስክሮች ፍርድ ቤቱ የመጥሪያ ትዛዝ እንዳልፃፈ ታወቀ፡፡ ተከሳሾች ቅሬታቸውን ገልፀዋል፡፡ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡
እነ ጉርሜሳ አያኖ በሚለው ስያሜ የሚጠራው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ አራት ከፍተኛ አመራር አባላት በተከሰሱበት ወንጀል ብይን ከተሰጠ በኋላ ለምስክርነት የቆጠሯቸው ሰዎች ዛሬ አልቀረቡም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ