በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሞያሌ ጉዳይ ሰማያዊ ፓርቲ ጥያቄ አቀረበ


ሰማያዊ ፓርቲ “ሰሞኑን ሞያሌ ውስጥ የንፁሃን ዜጎችን ሕይወት አጠፉ” ያላቸው የመከላከያ ሠራዊት አባላት በግልፅ ችሎት ፊት ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል።

ሰማያዊ ፓርቲ “ሰሞኑን ሞያሌ ውስጥ የንፁሃን ዜጎችን ሕይወት አጠፉ” ያላቸው የመከላከያ ሠራዊት አባላት በግልፅ ችሎት ፊት ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል።

ኦሮምያ ክልል ውስጥ “እየተካሄደ ነው” ያለውን እሥራትም “ተገቢ አይደለም” ብሏል።

ሕጋዊ ትጥቅም ከሕዝብ እንዳይነጠቅ ፓርቲው አሳስቧል።

“ሞያሌ ላይ በተፈፀመው ግድያ ተጠያቂ ይሆናሉ” የተባሉ አምስት የመከላከያ ሠራዊት አባላት ትጥቃቸውን እንዲፈቱ መደረጉንና ወደ ፍርድም እንደሚቀርቡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስፈፃሚ ኮማንድ ፖስት ተጠሪ ሌተና ጄነራል ሃሰን ኢብራሂም ማስታወቃቸው ተዘግቧል።

ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

በሞያሌ ጉዳይ ሰማያዊ ፓርቲ ጥያቄ አቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:09 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG