ዋሽንግተን ዲሲ —
የአማራ እና የኦሮሞ ሕዝቦችን ዘመን ያስቆጠረ ትስስር፣አንድነት እና ወንድማማችነት ለማጠናከር በሚል ከኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ አባገዳዎች፣የሀገር ሽማግሌዎችና ታዋቂ ግለሰቦች የተካተቱበት ቡድን ባህርዳር መግባቱንና 1500 ሰው የሚሳተፍበት ጉባኤ በነገው ዕለት እንደሚካሄድ የሁለቱ ክልል መንግሥታት አስታወቁ።
የአማራና የኦሮሞ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ሕዝቦች ትስስር መጥበቅ አለበት ብለዋል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ