No media source currently available
የኦሮምያ ኒውስ ኔትወርክ /ኦኤንኤን/ ጋዜጠኞች ሥራ ላይ እያሉ በአዲስ አበባ ፖሊስ ተይዘው መታሰራቸውን የድርጅቱ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሶርሳ ደበላ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ጋዜጠኞቹ ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ ተሰምቷል።