በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከአቶ ሀሰን አብዱላሂ ጋር የተካሄደ ቃለ መጠይቅ


የኢትዮጵያ መንግሥት «ከኦጋዴኑ ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር ጋር ለመደራደር ስምምነት ላይ ደርሻለሁ» የሚለው የተለመደ ቅጥፈት ነው ሲል ግንባሩ አስታወቀ።

የሸበሌ ሬድዮ ትናንት ራቡዕ እንደዘገበው ከሆነም፣ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር፣ ከኢትዮጵያው መንግሥት ጋር ሊደራደር ተስማምቷል።

እውን ኦብነግ ከኢትዮጵያው ገዢ ፓርቲ ጋር ሊደራደር ተስማምቷል? ጉዳዩን ለማጣራት ወደ ግንባሩ ጽ/ቤት ደውለን፣ የውጪ ኰሚቴና የኢትዮጵያ ጉዳይ ኃላፊ የሆኑትን አቶ ሀሰን አብዱላሂን አነጋግረናል።

ከአዲሱ አበበ ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG