በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትምሕርትና ሕይወት፤ ቆይታ ከትምህርቱ ሰው ጋር


የትምሕርት መላዎች
የትምሕርት መላዎች
ትምሕርትና ሕይወት፤ ቆይታ ከትምህርቱ ሰው ጋር .. ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:59 0:00

የዕድሜ ልክ ጉዞ በትምሕርት (ምርምርና ጥናት) ዓለም።

በመምሕርነትና በትምሕርት ሥራ አመራር የሥራ መስኮች በኢትዮጵያ የትምሕርት ሚንስቴር ሠርተዋል። ኋላም በተለያዩ የአፍሪቃ አገሮች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምሕርት ጉዳዮች አማካሪነት ለረዥም ዓመታት አገልግለዋል።

ዛሬ ደግሞ በጡረታ ዘመናቸው ላለፉት በርካታ ዓመታት የለት-ተቀን ሥራቸው ባደረጉት የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ክፍሎች የሥርዓተ-ትምሕርት ቀረጻ ተጠምደው ይገኛሉ። ዶ/ር አያሌው ገብረስላሴ ይባላሉ።

ላለፉት በርካታ ዓመታት መኖሪያቸው ባደረጓት የምሥራቅ ዩናይትድ ስቴትሷ የአሌግዛንደሪያ ከተማ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ጎራ ብለን ሥራቸውን፤ ለትምሕርት ብልጽግና እና ለነገው ሰው ቀና መንገዶች የታለመ ረዥም ጉዞዟቸውን ቃኘት አድርገናል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG