በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሞ ነፃነት ሸማቂዎች


የኦሮሞ ነፃነት ሸማቂዎች ምዕራብ ዞን ቃል አቀባይ ጉማባስ ኤቢሳ በምዕራብ ወለጋ ገንጂ ወረዳ ባለፈው ሳምንት የግሬት ኮሚሽን በኢትዮጵያ ሁለት አገልጋዮችና አንድ ወጣትን አልገደልንም አሉ።
ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ውጭ ታገቱ የተባሉ ተማሪዎችንም እኛ አላገትናቸውም፤ መንግሥት ስማችን ለማጥፋት ሰው እንዳገትን ሰው እንደገደልንና ዝርፊያ እንደፈፀምን መግለጫ ያወጣል ሲሉ ገልፀዋል። ቃል አቀባዩ ምን ይህል ታጣቂ እንዳላቸውና ማን እንደሚደግፋቸው ለመግለፅ ፈቃደኛ አልሆኑም።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦሮሞ ነፃነት ሸማቂዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:56 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG