በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦነግ መግለጫ


ዛሬ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ በሰጠው መግለጫ መንግሥት ያለግባብ የድርጅቱን አመራሮች እያንገላታና እያሰረ ነው ሲል አቤቱታ አሰምቷል። ባለፈው ቅዳሜ የካቲት 21/2012 ዓ.ም የኦነግ አመራሮች ላይ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በፖሊስ የግድያ ሙከራ ተደርጎባቸዋል ሲልም በመግለጫው አትቷል።

አምንስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው ዓለምቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች የኦነግ ከፍተኛ አመራር የሆኑት አብዲ ረጋሳ የት እንዳሉ መንግሥት ማሳወቅ አለበት ብለዋል።

የኦሮምያ ክልል መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ባልቻ በበኩላቸው አቶ አብዲ ረጋሳ የት እንዳሉ ይታወቃል፤ በኦሮምያ ፖሊስ ኮሚሽን ቁጥጥር ሥር ይገኛሉ ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኦነግ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:19 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG