No media source currently available
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ አብዲ ረጋሳ የቡራዩ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀርበው ተለዋጭ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው። አቶ አብዲ ለሁለተኛ ግዜ ፍርድ ቤት የቀረቡት በትናንትው ዕለት እንደሆነ ጠበቃቸው ተናግረዋል።