No media source currently available
የቁም እሥር ላይ መሆናቸውን ተናግረው የነበሩት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር፤ ኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከቤት ወደ ሥራ እንድሄድ ተፈቅዶልኛል ብለዋል።