በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦነግ ‘አጠቃሁ’ አለ


የሞያሌ አካባቢ አጠቃላይ ዕይታ
የሞያሌ አካባቢ አጠቃላይ ዕይታ

ሠራዊታችን የሚንቀሣቀሰው በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ ነው ሲሉ አንድ የኦነግ ቃልአቀባይ ተናግረዋል፡፡

የሞያሌ አካባቢ ካርታ
የሞያሌ አካባቢ ካርታ

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:43 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አቅራቢያ በኢትዮጵያ መንግሥት ወታደሮችና በኦሮሞ ነፃነት ግንባር መካከል ቅዳሜ፤ ግንቦት 22/2007 ዓ.ም የተኩስ ልውውጥ እንደነበር ዘ ስታንዳርድ የሚባለው የኬንያ ጋዜጣ ዘግቧል፡፡

ጋዜጣው በዌብሳይቱ ላይ ባወጣው ሪፖርት በግጭቱ መሃል አንድ ኬንያዊ የጥበቃ ሠራተኛ መገደላቸውንና የሞያሌ ሆስፒታልም ወረራ ተካሂዶበት እንደነበረ አመልክቷል፡፡

ሠራዊታቸው የሚዋጋው ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑን የገለፁት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ቃል አቀባይ አቶ ቶሌራ አደባ “… በመንግሥቱ ኃይሎች ላይ የኃይል እርምጃ ወስደናል…” ብለዋል።

ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል እስካሁን የተሰጠ ምላሽ የለም።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG