በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዕርቅ ኮሚቴው ለኦነግ ሠራዊት አቀባበል ሊያደርግ ነው


ፎቶ ፋይል:- የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት
ፎቶ ፋይል:- የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት

በኦሮሞ ነፃነት ግንባር እና በኢትዩጵያ መንግሥት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ለመሸምገል ተዋቅሮ የነበረው የአባ ገዳዎች እና ሀገር ሽማግሌዎች የዕርቅ ኮሚቴ ለኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሠራዊት አቀባበል ሊያደርግ ነው።

በኦሮሞ ነፃነት ግንባር እና በኢትዩጵያ መንግሥት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ለመሸምገል ተዋቅሮ የነበረው የአባ ገዳዎች እና ሀገር ሽማግሌዎች የዕርቅ ኮሚቴ፣ ከሁለቱም ወገን ጋር የነበረውን ውይይት በማጠናቀቁ ከዕሮብ ቀን ጀምሮ ለኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሠራዊት አቀባበል ለማድረግ እነደሚሰማሩ የዕርቅ ኮሚቴው አስታወቀ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የዕርቅ ኮሚቴው ለኦነግ ሠራዊት አቀባበል ሊያደርግ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG