No media source currently available
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ምርጫ 2012 በሰላም እንዲጠናቀቅ እንደሚሰራ የግንባሩ ሊቀ-መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ተናገሩ። ሊቀመንበሩ ትናንት በአምቦ ስታድዮም ለአምቦ ነዋሪዎች ባደረጉት ንግግር ኦነግ ህብረ-ብሄራዊ ፌደሪሊዝም ወደኋላ እንዳይመለስ የበኩሉን እንደሚያደርግ ገልጿል።