በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጎሊቻ ዴንጌ ከመንግሥት ጋር ተቀላቀሉ


ጎሊቻ ዴንጌ
ጎሊቻ ዴንጌ

መንግሥት ኦነግ ሸኔ የሚላቸው ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የሚለው ሸማቂዎች ቡድን የደቡብ ዞን የቀድሞ አዛዥ ጎሊቻ ዴንጌ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል መወሰናቸው ተገለጸ።

ጎሊቻ ዴንጌ ሸማቂ ቡድኑ በቅርቡ ከህወሓት ጋር ያደረገውን ስምምነት በመቃወም ወደ ሰላማዊ ትግል መመለሳቸውን ገልጸዋል። የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት ቃል አቀባይ አቀባይ ዛሬ እንዳስታወቁት መንግሥት ውሳኔያቸውን በመልካም ጎኑ ይቀበላል ብለዋል።

በዚህ ዙርያ ከሸማቂው ቡድን አመራሮች ምላሽ ልናገኝ ያደረግነው ሙከራ ለጊዜው አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ጎሊቻ ዴንጌ ከመንግሥት ጋር ተቀላቀሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:44 0:00


XS
SM
MD
LG