በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዴሞክራሲ በተግባር፤ ከኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር ጋር የተደረገ ቃለ-መጠይቅ


summary is here

ኦጋዴን ኦንላይን የተባለው ድረ-ገጽ በቅርቡ እማኞችን ጠቅሦ ባወጣው ዘገባ፥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሲቪሎች ቀብሪደሐር ውስጥ በኢትዮጵያ ወታደሮች ታሥረዋል ብሏል።

ዘገባውን መነሻ በማድረግ ከኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር ጋር ቃለ ምልልስ አካሂደናል።

የውጭ ጉዳይ ኰሚቴ አባል የሆኑትን አቶ ሐሰን አብዱላሂን አነጋግረናቸው ነበር። ትዝታ በላቸው ለዛሬው «ዲሞክራሲ በተግባር» ፕሮግራም አዘጋጅታዋለች። ያዳምጡት።

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG