አዲስ አበባ —
ፓርቲያቸው ከኦሮሚያ ገዥ ኦህዴድ ለመነጋገር መወሰኑን ዶ/ር መረራ ጉዲና አስታወቁ፡፡ የኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ለአሜሪካ ድምፅ እንዳሉት ፓርቲያቸው ለመነጋገር የወሰነው በታሳሪዎች መፈታት፣ በፖለቲካ ምኅዳሩና በክልሉ በሚያጋጠሙ እንቅፋቶች ላይ ነው፡፡
ትናንት ከተካሄደው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በኋላ ዶ/ር መረራን ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ነው ተከታዩን ዘገባ ልኳል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ