አዲስ አበባ —
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ በቢሸፍቱ ደብረዘይት ከተማ ባለፈው ዓመት በእሬቻ በዓል ላይ ለሞቱት ሰዎች ተቋቋመ የተባለውን መናፈሻ በመቃወም መግለጫ አሰራጬ፡፡
የተቋውሞው ምክንያት የሞቱ ወይንም የግድያው መንስዔ በገለልተኛ አካል አለማጣራቱ እንደሆነ አንድ የፓርቲዎ አመራር አካል አስታወቁ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ