No media source currently available
በኢትዮጵያ እየተቃረበ ያለው አገራዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ሀገሪቱ ገብታበታለች ካሉት የፖለቲካ ቅርቃር ለማውጣት ነፃና ፍትሃዊ ምርጫ ከማካሄድ በፊት ብሄራዊ መግባባት መፍጠር እንደሚገባ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ኦፌኮና የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ተናግረዋል