በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከግማሽ ቢሊዮን ዶላር ተጠየቀ


በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር በመጠኑ መቀነሱን መንግሥትና አጋሮቹ አስታወቁ ።

ይሁን እንጂ አሁንም ቢሆን ያለውን ችግር ለማስታገስ ከ621 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገና እንደሚጠበቅ ተገልጿል።

ይህ መረጃ የወጣው ያለፈውን የበልግ ወቅት አዝመራና መኸር ውጤት መሠረት አድርጎ የተከለሰው ዛሬ ይፋ በተደረገው የሰብዓዊ እርዳታ ጥያቄ ሰነድ ላይ ነው።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ከግማሽ ቢሊዮን ዶላር ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:52 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG