በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዓለም ስለአሜሪካዊያን ምርጫ


ከምርጫው ድል ብሥራት በኋላ
ከምርጫው ድል ብሥራት በኋላ


please wait

No media source currently available

0:00 0:13:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ



የሚቀጥሉት አራት ዓመታት የፕሬዚዳንት ኦባማ እምነትና የቆሙላቸው እሴቶች ምን እንደሆኑ የምናውቅባቸው ዓመታት ይሆናሉ የሚሉ አሉ፡፡ የአሜሪካ ሕዝብ ያደረገው ምርጫም ተገቢና ትክክለኛ ነውም ይላሉ፡፡

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ባለፉት አራት ዓመታት ያከናወኗቸው ተግባራት በድጋሚ እንዲመረጡ የሚያበቁ ናቸው ብለው እንደሚያምኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ኢትዮጵያዊያን አሜሪካዊያን ገልፀዋል፡፡

የሪፐብሊካን ፓርቲው አባል የሆኑና ድምፃቸውንም ለአገረ ገዥ ሚት ሮምኒ የሰጡ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊ የሚሉት አላቸው፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እንደገና በመመረጣቸው ከዓለም ዙሪያ የተለያዩ ሃገሮች ድጋፋቸውን እያሰሙና ከዋሽንግተን ጋር ያሏቸውን ግንኙነቶች እንደሚያጠናክሩም እየገለፁ ነው፡፡

Sarah Obama leads celebrations for Barack Obama
Sarah Obama leads celebrations for Barack Obama

please wait

No media source currently available

0:00 0:07:16 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ



ከአፍሪካ፣ ከአውሮፓና ከእሥያ የወጡ መግለጫዎችና አስተያየቶች ለኦባማ የተለያየ ቃና ያላቸውና የተለያዩ መልዕክቶችን ያዘሉ ናቸው፡፡

መለስካቸው አምሃ፣ እስክንድር ፍሬው፣ ሶራ ሃለኬ እና አዲሱ አበበ ያዘጋጅዋቸውን ዝርዝር ዘገባዎች ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG