የአሜሪካ የቆዳ ሃኪም ባለሞያዎች አንድ ጤናማ ሰው በቀን ከ50 እስከ መቶ የጸጉር ዘለላዎች ሊረግፉት እንደሚችሉ ይናገራሉ። አሎፔሺያ የተሰኘው የጸጉር መርገፍ ችግር በጊዜያዊነት አሊያም በዘላቂነት ሊጋጥም ይችላል። አሎፔሺያ ወም የጸጉር መርገፍ በዘር፣ በሆርሞን አለመመጣጠን፣ ከእድሜ መግፋት እና ከሌሎች የተለያዩ ችግሮች የተነሳ ነው የሚከሰተው፡፡ መፍትሄው ምንድነው የሚለውን ባለሞያ አነጋግረናል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሴፕቴምበር 16, 2024
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ሶማሊያን ጎበኙ
-
ሴፕቴምበር 14, 2024
የኢትዮጵያውያን ክለቦች ግጥሚያ በዋሽንግተን ዲሲ
-
ሴፕቴምበር 13, 2024
“በትግራይ ወደ ጦርነት ለመመለስ ምንም ዓይነት ምክንያት መኖር የለበትም” ዩናይትድ ስቴትስ
-
ሴፕቴምበር 13, 2024
ከዱራሜ እስከ ዋሽንግተን - የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ሴት ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ሎዛ አበራ
-
ሴፕቴምበር 11, 2024
2016 ለኢትዮጵያውያን እንደምን አለፈ? መጭውስ 2017 ምን ይዞ ይሆን?