"ኮቪድ-19 ከአንድ ዓመት በኋላ ክፍል-አንድ"
በአሜሪካ ድምፅ እና በአሃዱ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተዘጋጅቶ፤ በኑሮ በጤንነት የቴሌቪዥን መርኃግብር ላይ የቀረበ፡፡ ከተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመከላከል ስለሚደረጉ ጥንቃቄዎች፣ አዲስ ስለወጡት አስገዳጅ መመሪያዎች እና ስለአዲሶቹ የኮቪድ 19 ዝርያዎች የቀረቡ ጥያቄዎች ለጤና ሚኒስቴር፣ ለኢት/የማኅበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከሞጆ ሪፈራል ሆስፒታል ለመጡ ባለሞያዎች ቀርቧል፡፡ ኤደን ገረመውና ሊዲያ አበበ ውይይቱን ይመሩታል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች