ሰሜን ኮሪያ ትላንት ያካሄደችውን የቦሊስቲክ ሚሳይል ሙከራን ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ አወገዙ።
የቦሊስቲክ ሚሳይል ሙከራ የተካሄደው ፒዮንግያንግ የኑክሌር ጦር መሣሪያዎች ማምረቷን እንድታቆም ዓለምአቀፍ ማስጠንቀቁያ እየተሰጣት ባለበት ወቅት ነው።
በዋይት ሃውስ ቤተ መንግሥት መግለጫ መሣረት ሰሜን ኮሪያ ትላንት የሞከረችው መካከለኛ ርቀት ተጓዥ ቦሊስቲክ ሚሳይል ባለፉት ወራት ከተኮሰቻቸው ያነሰ ርቀት የሚሄድ ነው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ