በሰሜን ካሮላይና ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ጥቁር መራጮችን እየቀሰቀሱ ነው

በሰሜን ካሮላይና ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ጥቁር መራጮችን እየቀሰቀሱ ነው

No media source currently available

በሰሜን ካሮላይና ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ጥቁር መራጮችን እየቀሰቀሱ ነው

ሰሜን ካሮላይና ቀጣዩን የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሊወስኑ ከሚችሉ ሰባት ክፍለ ግዛቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ ካማላ ሃሪስ፣ ዶናልድ ትረምፕ እና ወኪሎቻቸው በዚህ ደቡባዊ ግዛት የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ በማድረግ ብዙ ጊዜ አሳልፈዋል። ጥቁሮች አሜሪካውያን ከግዛቲቱ 22 በመቶውን ሕዝብ ይይዛሉ፡፡ የግዛቱ መራጮች፣ 16 የሰሜን ካሮላይና ተወካይ መራጮችን (ኤሌክቶራል ኮሌጅ) ድምጽ ማን እንደሚያገኝ ሊወስኑ ይችላሉ።

ራፋኤል ሳኮቭ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG