በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኅዳሴ ግድብ ላይ

በኅዳሴ ግድብ ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን ወደፊት ለማራመድ የሚያስችል አዲስ ሃሣብ ማቅረባቸውን ኢትዮጵያ ውስጥ ጉብኝት ላይ ያሉት የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰምሃ ሹክሪ አስታውቀዋል።

በኅዳሴ ግድብ ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን ወደፊት ለማራመድ የሚያስችል አዲስ ሃሣብ ማቅረባቸውን ኢትዮጵያ ውስጥ ጉብኝት ላይ ያሉት የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰምሃ ሹክሪ አስታውቀዋል።
ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያው አቻቸው ዶክተር ገበየሁ ወርቅነህ ጋር ያደረጉት ውይይት በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ማተኮሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ግብፅ በኅዳሴ ግድብ ላይ የሚደረጉ ውይይቶች በተመለከተ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:48 0:00
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኅዳሴ ግድብ ላይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:28 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG