በናይጄሪያ ከፍተኛ አለመረጋጋት ያስከተሉትን የታጣቂዎች ጥቃት፣ ጅምላ አፈናንና በሕገ ወጥ መንገድ በተደራጁ ሰዎች የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመቅረፍ፣ በአገሪቱ በ36 ግዛቶቿ የክልል ፖሊስ ለማቋቋም እያሰበች ነው።
አዲስ የሚቋቋመው የክልል ፖሊስ፣ ከ300ሺሕ በላይ አባላትን ላቀፈውና ከፍተኛ ሁከቶችን እያስተናገደ ላለው ጠንካራ ብሔራዊ የፖሊስ ኀይል ተደማሪ የሚኾን ነው።
ቲሞቲ ኦቢየዙ ከናይጄሪያ ያደረሰን ዘገባ ነው፡፡
መድረክ / ፎረም