በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የዩክሬኑ ጦርነት የጦር መሣሪያና ተዋጊዎችን ወደ ቻድ ሐይቅ ሸለቆ አካባቢ እንዲገቡ ዕድል እየሰጠ ነው” የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት 


በሩስያ አና በዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት ወደ ቻድ ሐይቅ የጦር መሣሪያዎች እና ተዋጊዎች እንዲጎርፉ ዕድል እየሰጠ ነው ሲሉ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ተናገሩ፡፡ ቡሃሪ አክለውም ይህ መሆኑ ሽብርተኛ ቡድኖችን ያጠናክራል ሲሉ አሳስበዋል፡፡

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG