በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የናይጄሪያ አገረ ገዢዎች ምርጫ ተላለፈ

ከነገ ወዲያ ቅዳሜ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የናይጄሪያ የክፍለ ሀገር አገረ ገዢዎች ምርጫ በሎጂስቲክስ ችግሮች ምክንያት መዘግየቱ ተገለጠ፡፡
ከነገ ወዲያ ቅዳሜ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የናይጄሪያ የክፍለ ሀገር አገረ ገዢዎች ምርጫ በሎጂስቲክስ ችግሮች ምክንያት መዘግየቱ ተገለጠ፡፡

ከነገ ወዲያ ቅዳሜ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የናይጄሪያ የክፍለ ሀገር አገረ ገዢዎች ምርጫ በሎጂስቲክስ ችግሮች ምክንያት መዘግየቱ ተገለጠ፡፡

ብሄራዊ ምርጫ ኮሚሽኑ ባለፈው ወር በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው የተጠቀመባቸውን የድምጽ መስጫ መሺኖች ለማዘጋጀት ተጨማሪ አንድ ሳምንት መውሰዱን እና የድምጽ አሰጣጡ እአአ መጋቢት 18 እንደሚካሄድ ባለሥልጣናቱ አስታወቀዋል፡፡

ከሠላሳ ስድስቱ የናይጄሪያ ክፍላተ ሀገር ውስጥ በ28ቱ የአገረ ገዢ ምርጫ ይካሄዳል፡፡

የምርጫ ኮሚሽኑ ሂደቱን ለማጠናቀቅ ጊዜ እንዲጨመርለት ያቀረበው ጥያቄ ዘግይቶ ውሳኔ የተሰጠው ትናንት ረቡዕ መሆኑን ነው ባለሥልጣናቱ ያስታወቁት፡፡

XS
SM
MD
LG