አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
የናይጄሪያ ባለሥልጣናት በሰሜን ምዕራቧ ክፍለ ግዛት ሶኮታ ውስጥ በፈረንጆች ገና ዕለት ቢያንስ አስር ሰዎች በተገደሉበት የአየር ጥቃት ጉዳይ ምርመራ ጀምረናል ብለዋል፡፡ የጦር ኅይሉ በበኩሉ የአየር ጥቃቱ በአካባቢው የሚንቀሳቀስ አዲስ ታጣቂ ቡድንን እንጂ ሲቪሎችን ዒላማ ያደረገ አልነበረም ብሏል፡፡
ቲመቲ ኦቢዬዙ ከአቡጃ ያስተላለፈውን ዘገባ ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡
No media source currently available
መድረክ / ፎረም