በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በነሃሴው የተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት 24 ሰዎችን ገድሏል ሲል አምነስቲ የናይጄሪያን ፖሊስ ከሰሰ


AMNESTY INTERNATIONAL logo
AMNESTY INTERNATIONAL logo
በነሃሴው የተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት 24 ሰዎችን ገድሏል ሲል አምነስቲ የናይጄሪያን ፖሊስ ከሰሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:07 0:00

ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትላንትናው ዕለት ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ የነሀሴ ወር የናይጄሪያን መንግሥት በመቃወም የተካሄዱ ሰልፎች ተከትሎ ባደረገው ምርመራ ባለሥልጣናቱ በወሰዷቸው ርምጃዎች ተቃዋሚዎችን ገድለዋል፤ ከ1 ሺሕ 200 በላይ ሰዎችን ደግሞ አስረዋል ብሏል።

የአምነስቲ ምርመራ ውጤት የተሰማው በናይጄሪያ ዜጎች መብታቸውን የሚገልጡባቸው መንገዶች እየጠበቡ የመምጣታቸው ስጋት እየያለ በመጣበት ወቅት ነው።

ቲሞቲ ኦቢዙ ከአቡጃ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG