በቀጣዩ ዓመት ከ2 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች በሦስተኛ ሀገር ጥገኝነት ማግኘት እንደሚኖርባቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኛ ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር /ዩኤንኤችሲአር/ ገለፀ። የዘንድሮ የጥገኝነት ፈላጊ ስደተኞች ቁጥር 1 . 47 ሚሊዮን ሲሆን ለሚቀጥለው ዓመት የተተነበየው ቁጥር ከአምናው በሰላሳ ስድስት ከመቶ ይበልጣል።
/ዘገባው የተጠናቀረው በጄኔቫ ዘጋቢያችን ሊሳሽ ላይ ነው። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/