በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከ15 ዓመታት በፊት መለስን እንቅልፍ ይነሱ የነበሩ የምጣኔ ሀብት ጉዳዮች ምን ነበሩ?

ከ15 ዓመታት በፊት መለስን እንቅልፍ ይነሱ የነበሩ የምጣኔ ሀብት ጉዳዮች ምን ነበሩ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:59 0:00

ከ15 ዓመታት በፊት መለስን እንቅልፍ ይነሱ የነበሩ የምጣኔ ሀብት ጉዳዮች ምን ነበሩ?

ዝርዝሩን ለሁለት አስርት ዓመታት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትሮች የምጣኔ ሀብት አማካሪ ንዋይ ገብረዓብ በዚህ ቃለ ምልልስ ያስረዳሉ።

በኢትዮጵያ ለሁለት ጠቅላይ ሚኒስትሮች የምጣኔ ሀብት ምክር ሲሰጡ የቆዩት አቶ ንዋይ ገብረዓብ በምግብ ዋስትና ፖሊሲ ዙሪያ የሰጡትን ማብራሪያ ይዘናል።

በኢትዮጵያ በዝናብ እጥረት የተነሳ በተከሰተው ድርቅ 8.2 ሚሊዮን ሰዎች የምግብ ዋስትና ችግር እንደገጠማቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምጣኔ ሀብት አማካሪ አቶ ንዋይ ገብረዓብ ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ገልጸዋል።

መንግስታቸው የግብርና ምርትና ምርታማነት ለማሻሻል ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ምን ሰርቷል? አቶ ንዋይ ያብራራሉ። ሔኖክ ሰማእግዜር ነው በዋሽንግተን ዲሲ ያነጋገራቸው። ዝርዝሩን በሁለተኛው አጋማሽ በንግድና ምጣኔ ሀብት ዝግጅት ታገኛላችሁ።

ከ15 ዓመታት በፊት መለስን እንቅልፍ ይነሱ የነበሩ የምጣኔ ሀብት ጉዳዮች ምን ነበሩ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:57 0:00

XS
SM
MD
LG