No media source currently available
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የኢኮኖሚ አማካሪ ሆነው ለረዥም ዓመታት ያገለገሉት አቶ ንዋይ ገብረአብ ማረፋቸውን የትግራይ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ቢሮ አስታወቀ።