በኒው ዮርክ ግዛት ውስጥ በኮቪድ19 ምክንያት ከ7 ሺህ ሰው በላይ ሞቷል።
የወል መቃብር በኒው ዮርክ
የኮሮናቫይረስ በሽታ/ኮቪድ19 ወረርሽኝ ከተስፋፋባቸው የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች አንዷ በሆነችው ኒው ዮርክ ባለስልጣናቱ የወል የቀብር ስፍራ አዘጋጅተዋል። በኒው ዮርክ ግዛት ውስጥ በኮቪድ19 ምክንያት ከ7 ሺህ ሰው በላይ ሞቷል።
![](https://gdb.voanews.com/015008cd-c7b5-4bcf-a17b-8169b63213ab_cx0_cy9_cw0_w1024_q10_r1_s.jpg)
5
የኮሮናቫይረስ በሽታ/ኮቪድ19 ወረርሽኝ ከተስፋፋባቸው የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች አንዷ በሆነችው ኒው ዮርክ ባለስልጣናቱ የወል የቀብር ስፍራ አዘጋጅተዋል። በኒው ዮርክ ግዛት ውስጥ በኮቪድ19 ምክንያት ከ7 ሺህ ሰው በላይ ሞቷል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ