በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መልዕክትዎን በቪኦኤ ያስተላልፉ


አደይ አበባ
አደይ አበባ

የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መልዕክትዎን በቪኦኤ ያስተላልፉ

እንኳን ለአዲሱ 2007 ዓ.ም አደረሰዎ፡፡

ለወዳጅ ዘመዶችዎ የእንኳን አደረሣችሁ መልዕክት ማስተላለፍ ቢፈልጉ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በስልክ ቁጥር 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 በተዘዋዋሪ ደውለው መልዕክትዎን ያኑሩ፤ ወይም

በኢሜል horn@voanews.com ላይ ይላኩ፤ ወይም

በፌስ ቡክ amharic@voanews.com ላይ ያስፍሩ ፤ ወይም

በትዊተር voaamharic ብለው ትዊት ያድርርጉ፡፡

ከደረሰን ጊዜ ጀምሮ በመጭዎቹ ጥቂት ቀናት መልዕክትዎን ለአድማጭ እናበቃለን፡፡

አዲሱ ዓመት የጤና፣ የሰላም፣ የመግባባት፣ የተሣካ ሥራ ውጤትና የብልፅግና እንዲሆን እንመኛለን፡፡

XS
SM
MD
LG