ዋሺንግተን ዲሲ —
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዕሁድ ዕለት አዲስ የጉዞ ሕግ ስላወጡ፣ የሀገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀድሞ የጉዞ ትዕዛዝቸውን ከመጭው ወር ፋይሉ ላይ አስወግዷል፡፡
አዲሱ የፕሬዚዳንቱ የጉዞ ትዕዛዝ የቀድሞውን የሚተካ ሲሆን የጉዞ ዕገዳ ሕግ የጊዜ ገደብ የለበትም፣ ላልታወቀ ጊዜ ሊቀጥል ይችላል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ