No media source currently available
በትግራይ ክልል አሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የተባለ ተቃዋሚ ፓርቲ ተቋቋመ። ፓርቲው በምርጫ ቦርድ መመዝገቡም ታውቋል። የፓርቲው መስራቶች አንዱን አቶ ዶ/ር አስገዶምን አነጋግረናል፡፡