አዲስ ዓመት ሲመጣ የክረምቱን መውጣት ተከትሎ ት/ቤቶች ይከፈታሉ እንቅስቃሴዎችም በሰፊው ይጧጧፋሉ፡፡ ነገር ግን በተዛማችነቱ እና በተለይም ሕጻናትን በማጥቃት የሚታወቀው ዴልታ በሃገር ውስጥ መግባቱ ስጋትን ፈጥሯል፡፡ ትምህርት ቤቶች ሲከፈቱ እራሳችንን እና ልጆቻችንን ከዴልታ ቫይረስ እንዴት እንጠብቅ?
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 19, 2022
ጄኔራል ተፈራ ማሞ ባህርዳር እንደሚገኙ ጠበቃቸው ገለፁ
-
ሜይ 19, 2022
የትግራይ ክልል መንግሥት የጦር ምርኮኞች እንዲለቀቁ መወሰኑን አስታወቀ