በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኒው ዮርክ እየተከፈተች ነው


የዓለም የንግድ ማዕከሏ የዩናይትድ ስቴትስ ግዙፍ ከተማ ኒው ዮርክ ቀስ በቀስ እየተከፈተች ነው። በሰሞኑ የተቃውሞ ሰልፎችና ሁከቶች ምክንያት ተጥሎባት የነበረው የሰዓት ዕላፊ ገደብ ከተነሳ በኋላ እያንሰራራች ባለችው ኒው ዮርክም ሆነ በሌሎች አካባቢዎች የአደባባይ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የተሳተፉ ሁሉ እንዲመረመሩ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባና የሌሎች አካባቢዎችም አገረ ገዥዎች እያሳሰቡ ናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኒው ዮርክ እየተከፈተች ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:07 0:00


XS
SM
MD
LG