No media source currently available
በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች ለብልጽግና ፓርቲ ድጋፍ በተካሄዱ ሰልፎች ላይ በተሰሙት መልዕክቶች የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የስነምግባር ህግ ድንጋጌዎች ተጥሰዋል ሲል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከሰሰ።