አዲስ አበባ —
ምርጫ 2013 ይካሄድባቸዋል በተባሉ የሃገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ የምርጫ ክልሎች በሙሉ የዕጩዎች ምዝገባ እየተከናወነ መሆኑን ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
ተፎካካሪ ፓርቲዎች በበኩላቸው እስካሁን ያልተከፈቱ የምርጫ ክልል ጽ/ቤቶች መኖራቸውን እና የፀጥታ እና ሌሎች ችግሮች እንቅፋት እየፈየፈጠሩባቸው መሆኑን ይናገራሉ። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ/ኦፌኮ/ አንድም ዕጩ ያላስመዘገበ መሆኑን አመልክቷል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።