በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦነግ ውዝግብ እና የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያ


የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባትና ችግር በሥራ አስፈፃሚው በኩል ሊቀረፍ አለመቻሉን የገለፀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ የድርጅቱ አባላት፣ የተለያዩ መዋቅሮች እና አመራሮች ይህንን ተረድተው ጠቅላላ ጉባኤ እንዲካሄድ የሚያደርጉበትን ማንኛውም መንገዶች እንዲጠቀሙ አሳሰቧል።

አለመግባባቱ እስካሁን ስላልተፈታበት ምክኒያት አንደኛው ቡድን ሌላውን በእንቢተኝነት ከሷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የኦነግ ውዝግብ እና የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:59 0:00


XS
SM
MD
LG