ጥናቶች በቫይረሱ ከሚጠቁ 200 ሰዎች መካከል አንድ ሰው የሰውነት መተሳሰር እንደሚያጋጥመው ያሳያሉ፡፡ ከነዚህ መካከል አምስትና አስር በመቶ የሚሆኑት ህይወታቸው እንደሚያልፍ የአለም የጤና ድርጅት መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
የጤና ድርጅቱ ፖሊዮን ለማጥፋት ሰፊ ስራዎችን ሲሰራ የቆየ ቢሆንም ነገር ግን በአፍሪካ በተለይም በአይቨሪ ኮስት የቫይረሱ ስርጭት በድጋሚ እያንሰራራ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በፖሊዮ ክትባት ዙሪያ አሉታዊ የሆኑ አስተሳሰቦች በመዳብራቸው የተነሳም ስርጭቱ በአብዛኛው ህጻናት ላይ በርትቷል፡፡ የአሜሪካ ድምጹ ያሲን ሲዮው ከአቢጃን አይቮሪ